Ethio Technology is a reliable Website Design & Development, Software Development, ERP Implementation Solution, Networking solutions and SEO service, Network Design and Cable Installation, Computer and Accessories Maintenance, IT Constancy and Short-Term Online Training provider in Ethiopia. We provide custom web, software, multi-platform solutions for Enterprise and Startup companies in Ethiopia. We offer website design, web development, software development, ERP, online marketing, web hosting and web application development at fair market pricing with a quicker turnaround than most other web design companies. It is a function of our in-house skill set and the ability to leverage technology to meet a wide array of demands; we're great at what we do, and our efficiency allows us to price our work competitively.
Consultationአሜሪካ ሰራሽ የሆነው የሲትሪክስ ሰርቨር ሁለት አበይት ክፍተቶች እንዳሉበት ዘሃከር ኒውስ፣ሳይበር ሴኩሪቲ ኒውስ፣ ክላውድ7 ኒውስና መሰል የዜና አውታሮች በዘጋባቸው አቅርበውታል፡፡
በፈረንጆች ህዳርና ታህሳስ ወር የሲትሪክስ ሰርቨር ካምፓኒና የአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት ኤጀንሲ (NSA) በጋራ ለአለም CVE-2022-27510 እና CVE-2022-27518 የተሰኙ ክፍተቶችን ይፋ በማድረግ የሲትሪክስ ሰርቨር ተጠቃሚዎች ሰርቨራቸውን እንዲያዘምኑ ማዘመኛዎች ቢለቁም በአለም ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰርቨሮች አለመዘመናቸውን ከወጡ ዘጋባዎች መረዳት ተችሏል፡፡
ክፍተቶቹን በመጠቀም የሳይበር ወንጀለኞች ሰርቨሮችን በእርቀት የሚደረግ የኮድ ምዝበራ (remote code execution) እንዲሁም የደህነነት ማረጋገጭን አልፎ መግባት (Authentication bypass) የሚያስችሉ መሆናቸውን ዘገባዎቹ አትተዋል፡፡
የሀገራት የሳይበር ምህዳር ደህነነት ያለ ሰርቨር ደህንነት የሚታሰብ አለመሆኑን ያተተው ዘገባው፤ የሲትሪክስ ሰርቨር ተጠቃሚ ድርጅቶች በቶሎ እንዲያዘምኑ እንዲሁም ክፍተቶችን እንዲፈትሹ አሳስቧል፡፡
Leave A Comment